የህክምና መረጃ ሚስጥራዊነት, ፈቃድ አሰጣጥና የሀኪም ታካሚ ግንኙነት/Confidentiality, Consent and Patient-Physician Relation - a podcast by Yetenaweg@gmail.com

from 2022-07-31T12:15:01

:: ::

በዶ/ር ብሩክ አለማየሁ እና ሃይማኖት ግርማ በተዘጋጀው በዚህ ፖድካስት ዶ/ር አስቻለው ወርቁ ስለ ህክምና ስነምግባር በተለይም የህክምና መረጃ ሚስጥራዊነት፣ ፈቃድ አሰጣጥና የሀኪም ታካሚ ግንኙነት ላይ ሰፊ አስተማሪ ማብራርያ የሰጡ ሲሆን ከዚህ አንፃር በሀገራችን ከዚህ አኳያ መሻሻል ስላለባቸው ክፍተቶችና አካሄዶች ተወያይተናል። In this podcast hosted by Dr. Brook Alemayehu and Haymanot Girma, Dr. Aschalew worku discusses aspects of medical Ethics particularly Confidentiality, Consent and Patient-Physician and the situation in our country.

---

Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/yetenaweg/message

Further episodes of የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

Further podcasts by Yetenaweg@gmail.com

Website of Yetenaweg@gmail.com