Podcasts by የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

Yetena Weg Podcast. ®
A production of Yetena Weg Health Promotion team.
Our podcasts focus on general medical care, mental health, and health policy issues.
We invite expert guests on each topic to bring you quality, evidence-based content.
Yetena Weg is a legally registered nonprofit, based in the USA. It is run by an all-volunteer team of health care professionals.
ይህን ፕሮግራም በቤታችሁ ሆናችሁ ፣ መኪናም እየነዳችሁም ፣ እንቅስቃሴም በምታረጉበት ሰአት ወይም ባላችሁ ማንኛውም ትርፍ ግዜ
እንድታዳምጡት አስበን ያዘጋጀነው ነው። ያሉዋችሁን ጥያቄዎች፣ አስተያየቶች በተለያዩ የማህበራዊ መድረኮች በተለይም በትዊተር እና ፌስ ቡክ ብታደርሱን ፣ በቀጣይ ፕሮግራሞቻችን ላይ ለመመለስ እንሞክራለን ።

Further podcasts by Yetenaweg@gmail.com

Podcast on the topic Medizin

All episodes

የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
የልብ በሽታ በሴቶች/ Heart Disease in Women from 2023-11-18T13:49:18

🫀የልብ በሽታ በሴቶች
በዚህ ፖድካስት የጤና ወግ ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር በመተባበር የልብ በሽታ በሴቶች በሚል ርዕስ ስለተለያዩ
👉የልብ በሽታ መንስኤዎች
👉ምልክቶች
👉በሴቶች ላይ የልብ በሽታ እንዴት እንደሚለይ እና
?...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
የስኳር በሽታ እና ከልክ ያለፈ ውፍረት/ Diabetes and Obesity from 2023-11-16T18:55:12

በዚህ ፖድካስት ስለ ስኳር በሽታ አጋላጮች፣ ምልክቶቹ እና ስለ ሕክምናው ከእንግዶቻችን ከዶ/ር ቃልኪዳን አላቸው (የስኳርና የኢንዶክራይን ህመሞች ስፔሻሊስት) እና ከትርሲት ደምሰው (የስነ ምግብ ባለሙያ) ጋር ተወያይተናል።

In this podcast, we discuss about diabetes, ri...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው "ሲስተም ቦትልኔክ ፎከስድ ሪፎርም (SBFR)" ፕሮግራም ስንል ምን ማለታችን ነው? from 2023-07-28T08:25:06

What is "System Bottlenecks Focused Reform (SBFR)” program in Ethiopia

Managing Healthcare at low cost with limited resources


👉🏾Have you ever ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
ስለ Monkey pox (የጦጣ ፈንጣጣ) አንዳንድ እውነታዎች !! ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ from 2023-02-14T19:28:37

ስለ Monkey pox (የጦጣ ፈንጣጣ) አንዳንድ እውነታዎች !!

Dr. Tinsae Alemayehu

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/yetenaweg/message

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
የህክምና መረጃ ሚስጥራዊነት, ፈቃድ አሰጣጥና የሀኪም ታካሚ ግንኙነት/Confidentiality, Consent and Patient-Physician Relation from 2022-07-31T12:15:01

በዶ/ር ብሩክ አለማየሁ እና ሃይማኖት ግርማ በተዘጋጀው በዚህ ፖድካስት ዶ/ር አስቻለው ወርቁ ስለ ህክምና ስነምግባር በተለይም የህክምና መረጃ ሚስጥራዊነት፣ ፈቃድ አሰጣጥና የሀኪም ታካሚ ግንኙነት ላይ ሰፊ አስተማሪ ማብራርያ የሰጡ ሲሆን ከዚህ አንፃር በሀገራችን ከዚህ አኳያ መሻሻል ስላለባቸው ክፍተቶችና አካሄዶ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
ሞትና መሪር ሀዘን/ Grief and Loss from 2022-07-24T21:13

በዚህ ፖድካስት በዶ/ር ሄርሞን አማረ አስተናባሪነት ከእንግዶቻችን ሄኖክ ኃይሉ እና ሞገስ ገ/ማርያም ስለ ሞት፣ ሀዘን፣ የተራዘመ ሀዘን፣ እና የመቋቋሚያ ዘዴዎች ተወያይተናል። In this podcast moderated by Dr. Hermon Amare, our guests Henock Hailu and Moges G/mar...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
የአካል ጉዳተኝነት እና የህክምና ትምህርት ተደራሽነት/ተካታችነት በኢትዮጵያ- Accessibility, Inclusiveness and Disability Rights in Ethiopian Medical Schools from 2022-07-17T18:30:01

በዚህ ፖድካስት አካል ጉዳተኞች በትምህርት ሥርዓቱ በተለይም በህክምና ትምህርት ቤቶቻችን ውስጥ የሚያጋጥሟቸውን የመዋቅር እና የአመለካከት ችግሮች በሚመለከት ከእንግዶቻችን ፕሮፌሰር አበበ በቀለ እና አቶ ዳኛቸው ዋኬን ጋር አስደናቂ ውይይት አድርገናል።


In this podcast,...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
የጤና ወጪና እና የጤና መድህን በኢትዮጵያ/ Health care financing and Health Insurance in Ethiopia from 2022-07-01T21:48:12

በዚህ ፖድካስት ስለ ጤና መድህን አስፈላጊነት እና በሀገሪቱ የጤና መድህን ስርዓትን ለማቋቋም ስለሚደረገው ጥረት ተወያይተናል። እንግዶቻችን ፍሬህይወት አበበ፣ አለማየሁ ካብተይመር፣ ህሊና ከበረ እና ዶ/ር ቅድስት መላኩ ነበሩ።

In this podcast, we discussed about the need...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
በሕግና በአዕምሮ ሕመም መካከል ያለው መስተጋብር/ The Intersection between Mental Health and the law from 2022-06-26T18:30:12

በዚህ ፖድካስት በሕግና በአዕምሮ ሕመም መካከል ስላለው መስተጋብር በኢትዮጵያ ብቸኛ ፎሬንዚክ ሳይኪያትሪስት ከሆነው ከዶ/ር አስናቀ ልመንህ ጋር ተወያይተናል።

In this podcast, we discussed about the interaction between law and mental illness with...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
የህክምና ትምህርት ጥራት በኢትዮጵያ/ Quality of Medical Education in Ethiopia from 2022-06-04T18:30:21

In this podcast, we discussed about the state of Medical Education in our country. We were joined by 1. Assegid Samuel, FMOH, (Director, Human Resources for Health Development Directorate) 2. Abiy ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
የአንቲባዮቲክ (ፀረ ተውኃሲያን መድኃኒቶች) ሽያጭ ደንብና ቁጥጥር በኢትዮጵያ/ Regulation of Antibiotic Sale in Ethiopia from 2022-05-21T18:30

በዚህ ፖድካስት ውስጥ፣ ስለ ተቆጣጣሪው አካል አወቃቀር፣ ስለ አጠቃላይ የቁጥጥር ተግባራት፣ ስላሉት ተግዳሮቶችና መፍተሄዎቹ ተወያይተናል። እንግዶቻችን አስናቀች አለሙ (ኢ.ም.መ.ቁ.ባ)፣ ጌታቸው አለምከረ (አ.አ.ዩ የፋርማሲ ትምህርት ቤት)፣ ዶ/ር እስከዳር ፈርዱ (አ.አ.ዩ.፣ ተላላፊ በሽታ ክፍል) እና ሚሊዮን...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
ሲጋራ እና ሺሻ/ Smoking Cigarettes and Hookah from 2022-05-15T19:15:04

በዚህ ፖድካስት ስለ ሲጋራ እና ሺሻ የጤና ተጽእኖ ከእንግዶቻችን ዶ/ር ኤርሚያስ ካቻ (ፐልሞኖሎጂስት እና ክሪቲካል ኬር ስፔሻሊስት) እና ዶ/ር ዮናስ ላቀው (ሳይካትሪስት) ጋር ተወያይተናል። In this podcast, we discussed about the health impacts of Cigaret...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
የወሳኝ መድሀኒቶች አቅርቦት በኢትዮጵያ/ Access to Essential Medicine in Ethiopia from 2022-05-01T06:00:06

በዚህ ፖድካስት ስለ ወቅታዊው የመድሃኒት አቅርቦት ሁኔታ ተነጋግረናል። በተጨማሪም በአሁኑ ጊዜ ዘላቂ አቅርቦትን የሚያደናቅፉ ተግዳሮቶችን እና መፍትሄዎችን እናነሳለን። እንግዶቻችን ዶ/ር ሎኮ አብርሀም (የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ ባለስልጣን የቀድሞ ዳይሬክተር) አማኑኤል ዝናረ (የግል ዘርፍ) እና ሰለሞን ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
የጤና መረጃ ጥራት በኢትዮጵያ/ Quality of Health Data in Ethiopia from 2022-04-09T18:30:57

በዚህ ፖድካስት የጤና መረጃ በጤና ስርዓታችን ውስጥ ስላለው ጠቀሜታ፣0 ያሉትን ተግዳሮቶች፣ እድሎችን እና ወቅታዊ ጥረቶችን እናነሳለን። ተወያዮቻችን ናኦድ ወንድይራድ፣ ዶ/ር ደሳለኝ በቀለ፣ ሰናይት ቢተው እና ዶ/ር የቆየሰው ወርቁ ናቸው።

In this podcast, we discuss abou...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
ከድባቴ ጋር መኖር/ Living with Depression from 2022-04-03T19:46:09

በዚህ ፖድካስት ከያፌት ከፈለኝ፣ ከዶ/ር የፍሬዘር ገዛኸኝ፣ ከዶ/ር ማጂ ኃ/ማርያም እና ከዶ/ር ሄርሞን አማረ ጋር ስለ ድባቴ፣ የመቋቋሚያ ክህሎቶች እና የህክምና አገልግሎት እንወያያለን።

In this podcast, we discuss about Depression, coping skills and ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
የኩላሊት ህክምና በኢትዮጲያ ምን ይመስላል? Kidney disease care, Dialysis and Kidney transplant service in Ethiopia from 2022-03-28T19:58:37

በዚህ የክለብ ሀውስ ውይይታችን የኩላሊት ህመም ስፔሺያሊስት ከሆኑት ዶ/ር ቤዛዬ አበበ ፣ ዶ/ር ሰይፈሚካኤል ጌታቸው እና ዶ/ር ፍፁም ጥላሁን ጋር ስለ ኩላሊት ጤና አጠባበቅ፣ ስለ ኩላሊት መድከም፣ ስለ ዳያሊሲስ እና የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ውይይት አድርገናል። All about your Kidney Health...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Burnout Among Healthcare Professionals in Ethiopia with Dr.Medhin Selamu. የጤና ባለሙያዎቻችን መታከት፣ ለምን? from 2022-03-27T23:29:59

In this Episode we discuss with Dr.Medhin Selamu on our Yetena Weg Club House session about burnout among our health care professionals. Dr.Medhin has done an extensive research on this topic . We ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Stroke - Types, Diagnosis and management with Dr.Mehari የስትሮክ ህመም ምንድነው? ህክምናውስ ? ከዶ/ር መሀሪ ጋር from 2022-03-27T16:45:21

ስለ ስትሮክ ህመም ፣ ምርመራ እና ህክምና በጤና ወግ ክለብ ሀውስ ከዶ/ር መሀሪ ገብረየኋንስ ጋር ያደረግነውን ውይይት ነው። ሰለ ስትሮክ ህመም አይነቶች፣ በምን ምክንያት እንደሚከሰት ፣እንዴት እንደሚታከም እና እንዴት መከላከል እንደምንችል ተወያይተናል። ዶ/ር መሀሪ በ University of Texas South ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
The Impact of War/Conflict on Mental Health, focus in Ethiopia በጦርነት ወቅት ስለሚፈጠሩ የአእምሮ ጤና ችግሮች from 2022-02-03T17:11:17

🧠ከጦርነትና ግጭቶች ጋር ተያይዞ ስለሚፈጠሩ የአእምሮ ጤና ችግሮችና ችግሩን ለመፍታት በኢትዮጵያ ምን እንደታሰበ 🧠ከአእምሮ ጤና ባለሞያ እና ከጤና ሚኒስቴር ሀላፊዎች ጋር የተደረገ ውይይት --- Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
What you should know about Rheumatoid arthritis ? የ ሪህማቶይድ የ መገጣጠሚያ ህመም ምንድነው? from 2021-06-05T04:14:11

What you should know about Rheumatoid arthritis ? የ ሪህማቶይድ የ መገጣጠሚያ ህመም ምንድነው? ለህመሙ የሚያጋልጡ ምክንያቶች ምንድናቸው ? ምልክቶቹ ምንድናቸው ? ምርመራዎቹ ምንድናቸው ? ሕክምናው ምን ይመስላል ? በዚህ ፖድካስት በዝርዝር እንወያያለን --- Send in ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Updates on COVID-19 Infection and Vaccinations. የ ኮቪድ 19 በሽታ እና ክትባቶቹ ላይ  ማወቅ የሚገባችሁ መረጃዎች  from 2021-04-21T03:38:11

አሁን በሽታው ያለበት ስርጭት ምን ይመስላል ? በ ሀገራችን እና በ አለም  ላይ  የተለያዩ አይነት የኮቪድ ዝርያዎች (Variants ) አሉ ? ልዩነታቸው ምንድነው ? በክትባቱ ላይ የሚያመጡት ተፅእኖ ምንድነው? በኮቪድ የተያዘ ሰው ክትባቱን መውሰድ ይችላል ወይ? መቼ ( በምንያህል ጊዜ ውስጥ ?) በ ዓለም...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
?? ?? ??? ??? ???? ????  ! ??????? ?????? ?????? ?? ????? ? from 2020-12-18T07:31:54

??? ??? ?? ??? ??? ????? ???? ??? ????? (???????/??  ) ?2019 ??? ???? ? ??? ?? ? 1.4 ???? ??? ??? ?? ????? ???
? ??? ?? ??? ??????? ???? ???? ????? ??? 1 ??? ??? ?? ?
????? ???? ?? ???? ???...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
What we know so far about COVID 19 Vaccines? ተገኙ በተባሉት ኮቪድ 19 ክትባቶች ዙሪያ ቆይታ ከዶ/ር በለጠ ጋር from 2020-11-28T02:57:02

ዶ/ር በለጠ አየለ በ አሜሪካው የጤና ምርምር ተቋም ለረጅም አመት የቫይረሶች ጥናት ተመራማሪ ነበሩ። አሁን ደግሞ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊት ህክምናቸውን ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ። በዚህ ፖድካስታችን በቅርቡ ውጤታማ ናቸው የተባሉት የኮቪድ 19 ክትባቶች ዙሪያ መልስ ይሰጡናል። እነዚህ ክትባቶች ምን ያህል ው...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
ከልክ ያለፈ ውፍረት (Obesity) - ምክንያቶቹ፣ በጤና ላይ የሚያስከትለው ችግሮች እና እንዴት ከልክ ያለፈ ውፍረትን መቀነስ እንደምንችል እንነጋገራለን። from 2020-08-08T02:42:44

ከልክ ያለፈ ውፍረት (Obesity) ምን ማለት ነው? መቼ ነው ለጤና ጠንቅ መሆን የሚጀምረው ? ውፍረትን በተመለከተ በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉ የተዛቡ አመለካከቶች ፣ ከፍተኛ ውፍረትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ምንድናቸው? ውፍረትን ለመቀነስ የሚጠቅሙ ውጤታማ መንገዶች የትኞቹ ናቸው ? --- Send in ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Health Risks of Smoking. ትምባሆ ማጨስ የሚያመጣቸው የጤና እክሎች ምንድናቸው ? እንዴትስ ነው የ ትምባሆ ማጨስን ሱስ መግታት የምንችለው ? from 2020-07-15T09:10:13

ትምባሆ ማጨስ የሚያመጣቸው የጤና እክሎች ምንድናቸው ? እንዴትስ ነው የ ትምባሆ ማጨስን ሱስ መግታት የምንችለው ? በዚህ ፖድካስታችን ስለ ትምባሆ (ሲጋራ ) ማጨስ ጉዳቶች በሰፊው እንወያያለን ።   የ ምናነሳቸው ሃሳቦች 📍 *የትንባሆ አይነቶች ምንድን ናቸው?  አጠቃቀማቸውስ? 📍 * አንዱ ከሌላው በሚፈ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Let's Talk about Suicide. በዚህ የጤና ወጋችን ሰው ለምን ራሱን ወደ መግደል (ራስን ማጥፋት )/ይሄዳል ላይ እንወያያለን። from 2020-05-11T17:16:07

Yetenaweg Invites Dr.Maji Hailemariam a mental health epidemiologist and assistant professor at Michigan State University and Dr.Azeb Asaminew a Psychiatrist and advisor to Minstry of Health Ethiop...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Blood donations during #COVID19 በኮቪድ 19 ወቅት ደም ስንለግስ ማወቅ ያለብን ነገሮች። from 2020-05-08T00:33:24

Regular voluntary blood donations were not habitually seen in Ethiopia in pre-COVID19 times. With travel restrictions and social distancing measures, the Ethiopian blood bank service had faced depl...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
COVID 19 -Current Strategies and Plans Ahead. የ ኮቪድ 19 የፖሊስ አማራጮችና ቀጣይ አርምጃዎች። from 2020-04-18T05:54:06

We Invited Dr.Tewodros Bekele (MD, MPH) Health Economist who has a rich experience in Health Care Policy and Financing and Dr. Belete Ayele (MD, PhD/Virologist at NIH)  to discuss the current #COVI...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Psychology of Pandemics. በዚህ ወጋችን የአእምሮ ጤናን በወረርሽኝ ወቅት እንዴት እንደምንጠብቅ እንወያያለን። from 2020-04-15T03:24:03

Yetenaweg invites Dr.MaJi Hailemariam (PhD) who is an assistant professor at Michigan State university and is a mental health epidemiologist to discuss mental health issues in the #coronavirus pand...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Care of Chronic diseases in a Pandemic. በ ኮቪድ 19 ምክንያት ከቤት መውጣት ያልቻሉ ሰዎች ህክምና እንዴት ማግኘት ይችላሉ? from 2020-04-03T06:33:57

እንደ ኮሮና ቫይረስ ያሉ ወረርሽኞች በሚነሱበት ጊዜ ቀጥተኛ ጉዳታቸው ብዙ ነው ።  በ ሚድል ኤጅስ ዘመን  (Middle Ages ) የተነሳው ጥቁር ሞት (Black  Death ) ከ 30-50 ሚልየን ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል።  በቅርብ ደግሞ የ HIV pandemic  ምክንያት ከ1981 ጀምሮ ከ35 ሚልየን በላይ ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Herd Immunity ምንድነው? from 2020-04-02T18:07:10

በዚህ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጊዜ Herd Immunity ከበሽታ ሊጠብቀን አይችልም። መኖሩንም ማወቅ አንችልም። የተነገሩንን የመከላከል እርምጃዎች እንከተል። Tweet Herd Immunity ማለት በአንድ ማህበረሰብ ያሉ ሰዎች ውስጥ ለ አንድ ተላላፊ በሽታ ምን ያህሉ በሽታውን የመከላከል አቅም አላቸው የሚለው...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Latest Updates on #COVID19Ethiopia , Dr.Belete (MD,MSc,PhD ) /Virologist answers your questions. from 2020-03-31T15:44:18

On our Episode today we will discuss #COVID19Ethiopia, Dr. Belete an expert on Viruses at NIH and Dr.Ermias a Pulmonary and Critical care fellow at Cornell will answer your questions about #COVID19...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Updates on #COVID19. ስለ አዲሱ ኮሮና ቫይረስ አዳዲስ መረጃዎች እና ማወቅ የሚገባዎት ነገሮች from 2020-03-18T06:32:13

በዚህ የጤና ወጋችን ስለ አዲሱ የኮሮና ቫይረስ COVID19 እንወያያለን ። የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ምንድናቸው? ከጉንፋን እና ከኢንፍሉዬንዛ በምን እንለየዋለን ? የተለያዩ በማህበራዊ ሚዲያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር የተሰራጩ ትክክል ያልሆኑ መረጃዋችን አንድ በአንድ እያነሳን እንወያያለን። የማህበራዊ መራራቅ ስንል ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
Sleep Hygiene and what you should know about some Sleep disorders. ስለ እንልፍ ማወቅ የሚገባን ንገሮች ምንድናቸው? from 2020-03-02T21:01

በዚህ የጤና ወጋችን ስለ እንቅልፍ እንወያያለን። በእንቅልፍ ሰአት ሰውነታችን ከመታደሱ በላይ ለሰውነት (በተለይ ለህፃናት) እድገት ቁልፍ የሆኑ ሆርሞኖች የሚመነጩበት ሰአት እንደሆኑ ያውቃሉ? የእንቅልፍ ማጣት እና የእንቅልፍ ማነስ ምንድናቸው? እንዴት ይታከማል? ምን ማድረግ ይገባናል? የእንቅልፍ ማጣት ለደ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
ስለ ኮሌስትሮል መጨመር ህመም ማወቅ ያለብን ነገሮች ምንድናቸው? What you need to know about high cholesterol? from 2020-02-16T03:30:17

የኮሌስትሮል መጠን መጨመር በአለም ላይ የልብ፣ የስትሮክ ፣የደም ዝውውር መቀንስ ህመምን ከሚያመጡ ምክንያቶች ዋነኛው እንደሆነ ያውቃሉ ? በዚህ የጤና ወጋችን የ ኬሌስትሮል መጨመር ህመም ምንድነው? በምን ምክንያት ይከሰታል? የትኞቹ ምግቦች የበለጠ ለ ኮሌስትሮል መጨመር ህመም ያጋልጣሉ? መቼ ነው የ ኮሌስትሮል ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
ስለ አዲሱ ኮሮና ቫይረስ ማወቅ ያለብን ነገሮች ምንድናቸው? What you need to know about the new Coronavirus #COVID19 ? from 2020-02-16T03:13:55

አዲሱ የኮሮና ቫይረስ (በአዲስ የሳይንስ ስሙ COVID-19) ፣ ከየት መጣ ?/ምን ምልክት አለው ?/ በብዛት በህመሙ የሚጠቁት ማናቸው ? በቫይረሱ ሲያዙ ለፀና ህመም ከዛም ባለፈ ለሞት የሚጋለጡት የትኞቹ ህሙማን ናቸው? በሽታው እንዳይዘን ምን ማድረግ አለብን ? በረራ ማቋረጥ የበሽታውን መስፋፋት ይገታዋል? ስ...

Listen
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®
ስለ ደም ግፊት ህመም ማወቅ ያለብን ምንድነው? What you need to know about high blood pressure? from 2020-02-16T02:35:57

በዚህ የጤና ወጋችን ፣ የደም ግፊት በምን ምክንያት ይከሰታል? የደም ግፊት እንዳለብን በምን እናውቃለን ? የደም ግፊት በቤተሰብ ይተላለፋል ወይ? ደም ግፊታችን ስንለካ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄዎች ምንድናቸው? የደም ግፊት በምን ይታከማል? መድሃኒት ባቋርጥ ምን ችግር አለው ?/መድሃኒቱን ለስንት ግዜ መውሰድ አለ...

Listen