Health Risks of Smoking. ትምባሆ ማጨስ የሚያመጣቸው የጤና እክሎች ምንድናቸው ? እንዴትስ ነው የ ትምባሆ ማጨስን ሱስ መግታት የምንችለው ? - a podcast by Yetenaweg@gmail.com

from 2020-07-15T09:10:13

:: ::

ትምባሆ ማጨስ የሚያመጣቸው የጤና እክሎች ምንድናቸው ? እንዴትስ ነው የ ትምባሆ ማጨስን ሱስ መግታት የምንችለው ?
በዚህ ፖድካስታችን ስለ ትምባሆ (ሲጋራ ) ማጨስ ጉዳቶች በሰፊው እንወያያለን ።  

የ ምናነሳቸው ሃሳቦች 📍


*የትንባሆ አይነቶች ምንድን ናቸው?  አጠቃቀማቸውስ? 📍
* አንዱ ከሌላው በሚፈጥሩት ጉዳት ይለያያሉ ወይ?
*📍 መደበኛ ሲጋራ ፣ ሺሻ ወይም ሁካ እና የ ኤለክትሮንክ ሲጋራ ያላቸውን ልዩነት እናያለን 
📍*ሺሻ /ሁካህ ከ ተለመደው ሲጋራ በባሰ መልኩ እንዴት የጤና ችግር እንደሚያመጣ እንነጋገራለን 📍
*በ እርግዝና ጊዜ የሚያጨሱ ሴቶች ወይም ለሲጋራ ጭስ በተዘዋዋሪ የሚጋለጡ እናቶች በራሳቸው እና በሚወልዱት ልጅ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት አንስተን እንነጋገራለን 

📍ከሁለተኛ እጅ የተጎዳኘ ጭስ መጋለጥ የሚፈጥራቸው የጤና ችግሮች ምንድን ናቸው?

📍አጫሾች ማጨስ ቢያቆሙ ምን የጤና ጥቅሞች ሊያገኙ ይችላሉ?

📍ከዚያ በኋላ ሲጋራ ማቆም ጥቅም የለውም የሚባልበት አድሜ አለ አንዴ?

📍ለአጫሾች ለምን ማቆም ይከብዳል?

ለማቆም ምን ማረግ አለባቸው?


---

Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message

Further episodes of የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

Further podcasts by Yetenaweg@gmail.com

Website of Yetenaweg@gmail.com