የኩላሊት ህክምና በኢትዮጲያ ምን ይመስላል? Kidney disease care, Dialysis and Kidney transplant service in Ethiopia - a podcast by Yetenaweg@gmail.com

from 2022-03-28T19:58:37

:: ::

በዚህ የክለብ ሀውስ ውይይታችን የኩላሊት ህመም ስፔሺያሊስት ከሆኑት ዶ/ር ቤዛዬ አበበ ፣ ዶ/ር ሰይፈሚካኤል ጌታቸው እና ዶ/ር ፍፁም ጥላሁን ጋር ስለ ኩላሊት ጤና አጠባበቅ፣ ስለ ኩላሊት መድከም፣ ስለ ዳያሊሲስ እና የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ውይይት አድርገናል። All about your Kidney Health

---

Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message

Further episodes of የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

Further podcasts by Yetenaweg@gmail.com

Website of Yetenaweg@gmail.com