Sleep Hygiene and what you should know about some Sleep disorders. ስለ እንልፍ ማወቅ የሚገባን ንገሮች ምንድናቸው? - a podcast by Yetenaweg@gmail.com

from 2020-03-02T21:01

:: ::

በዚህ የጤና ወጋችን ስለ እንቅልፍ እንወያያለን። በእንቅልፍ ሰአት ሰውነታችን ከመታደሱ በላይ ለሰውነት (በተለይ ለህፃናት) እድገት ቁልፍ የሆኑ ሆርሞኖች የሚመነጩበት ሰአት እንደሆኑ ያውቃሉ? የእንቅልፍ ማጣት እና የእንቅልፍ ማነስ ምንድናቸው? እንዴት ይታከማል? ምን ማድረግ ይገባናል? የእንቅልፍ ማጣት ለደም ግፊት ፣ ለስኳር ህመም ፣ ለሰውነት ከልክ በላይ ውፍረት ለካንሰር ህመም እንደሚያጋልጥ ያውቃሉ ? አልኮል ከመኝታ ሰአት በፊት መውሰድ እንዴት የእንቅልፍ ስረአትን እንደሚያዛባ ለመረዳት እና ሎችንም ጠቃሚ ነጥቦች ለመረዳት ይህን ወግ ያዳምጡ።

---

Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message

Further episodes of የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

Further podcasts by Yetenaweg@gmail.com

Website of Yetenaweg@gmail.com