Updates on #COVID19. ስለ አዲሱ ኮሮና ቫይረስ አዳዲስ መረጃዎች እና ማወቅ የሚገባዎት ነገሮች - a podcast by Yetenaweg@gmail.com

from 2020-03-18T06:32:13

:: ::

በዚህ የጤና ወጋችን ስለ አዲሱ የኮሮና ቫይረስ COVID19 እንወያያለን ። የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ምንድናቸው? ከጉንፋን እና ከኢንፍሉዬንዛ በምን እንለየዋለን ? የተለያዩ በማህበራዊ ሚዲያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር የተሰራጩ ትክክል ያልሆኑ መረጃዋችን አንድ በአንድ እያነሳን እንወያያለን። የማህበራዊ መራራቅ ስንል ምን ማለታችን ነው ?እንዴት ነው የበሽታውን ስርጭት የሚቀንሰው ? ከእያንዳዳችን ምን ይጠበቃል? እነዚህና ሌሌች ሀሳቦችን አንስተን እንወያያለን።

---

Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message

Further episodes of የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

Further podcasts by Yetenaweg@gmail.com

Website of Yetenaweg@gmail.com