ስለ ደም ግፊት ህመም ማወቅ ያለብን ምንድነው? What you need to know about high blood pressure? - a podcast by Yetenaweg@gmail.com

from 2020-02-16T02:35:57

:: ::

በዚህ የጤና ወጋችን ፣ የደም ግፊት በምን ምክንያት ይከሰታል? የደም ግፊት እንዳለብን በምን እናውቃለን ? የደም ግፊት በቤተሰብ ይተላለፋል ወይ? ደም ግፊታችን ስንለካ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄዎች ምንድናቸው? የደም ግፊት በምን ይታከማል? መድሃኒት ባቋርጥ ምን ችግር አለው ?/መድሃኒቱን ለስንት ግዜ መውሰድ አለብኝ ? እና የመሳሰሉ ጥያቄዎችን እንመልሳለን ። ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ በፌስ ቡክ እና ትዊተር ገፆቻችን አድርሱን በሚቀጥለው ፕሮግራማችን ላይ የቻልነውን ያህል እንመልሳለን።

---

Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message

Further episodes of የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

Further podcasts by Yetenaweg@gmail.com

Website of Yetenaweg@gmail.com