ስለ ኮሌስትሮል መጨመር ህመም ማወቅ ያለብን ነገሮች ምንድናቸው? What you need to know about high cholesterol? - a podcast by Yetenaweg@gmail.com

from 2020-02-16T03:30:17

:: ::

የኮሌስትሮል መጠን መጨመር በአለም ላይ የልብ፣ የስትሮክ ፣የደም ዝውውር መቀንስ ህመምን ከሚያመጡ ምክንያቶች ዋነኛው እንደሆነ ያውቃሉ ? በዚህ የጤና ወጋችን የ ኬሌስትሮል መጨመር ህመም ምንድነው? በምን ምክንያት ይከሰታል? የትኞቹ ምግቦች የበለጠ ለ ኮሌስትሮል መጨመር ህመም ያጋልጣሉ? መቼ ነው የ ኮሌስትሮል መጠናችንን መመርመር ያለብን? የኬሌስትሮል መጨመር በምን ይታከማል? የሚሉትን ነጥቦች አንስተን እንወያይለን ።ሌላ ጥያቄ ካላችሁ በተለያዩ የማህበራዊ ድረ ገፆቻችን ጥያቄይችሁን ላኩልን ፣ የቻልነውን ያህል በሚቀጥለው ወጋችን ለመመለስ እንሞክራለን ።

---

Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message

Further episodes of የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

Further podcasts by Yetenaweg@gmail.com

Website of Yetenaweg@gmail.com